Zelalem Tesfaye
Despre mine
Zelalem Tesfaye
- Despre mine:
- i want to work & change my life
- Viaţa în:
- Ethiopia
- Limbi:
- English, Arabic
- Căutare:
- Prieteni, Dating, Contacte de afaceri
- Vârsta:
- 30 ani
- Comunităţi:
- Ethiopia
Personal
- Interese:
- Animals/Pets, Camping, Hiking, Outdoor life, Computers/Internet, any work
- Cărţi favorite:
- world book
- Lucruri care îmi plac:
- work
- Lucruri care îmi displac:
- war
- Situatie relaţii:
- Singură
0923714295
0923714295
zelalemt602972@gmail.com
addis ababa
Etiopia
addis ababa
Etiopia
Perete
- Zelalem Tesfaye
♡~ስወድሽ~♡
ዉዴ አንችን ስወድሽ
እንዲህ ያደርገኛል.. ፣
አንደበቴ ታስሮ በፍቅርሽ ምትሀት
በቁም ያቃዠኛል፣
የዉበትሽ ግርማ የማማርሽ ፀዳል
ገዝፎ ይታየኛል፣
ብቻ አንችን ሳስብሽ
እንዲህ ያደርገኛል..፣
የድምፅሽ ዉብ ቃላት በጀሮየ ታቡር
ደምቆ ይሰማኛል፣
ደሞ እንዳየዉሽ
መአዛ.. ጠረንሽ.. ወዝሽ.. ያፈዘኛል፣
ብቻ አንችን.. አንችን..
አንችን እላለሁኝ፣
ደስታየን መለስሽ
በፍቅርሽ ታከምኩኝ፣
በፍቅርሽ ጥበብ ዉስጥ
እራሴን አወኩት፣
ባይኖችሽ ዉብ ጨረር
ነፍሴንም አስዋብኩት፣
በወዝሽ ወዝቸ
በጥርስሽ ሲቂያለሁ፣
ከልብሽ እምነትን
ፍቅርን ቀስሚያለሁ፣
ሰናይ ባህሪሽን
ካንች ተዉሻለሁ፣
መጥፎ ትዝታየን
ሁሉን ትቸዋለሁ፣
___
እናልሽ አካሌ :-
ለዚህ እንድበቃ
ያረግሽኝ አንች ነሽ፣
ተከፍሎ የማያልቅ
አለብኝ ዉለታሽ፣
እናም የኔ ፍቅር----
በቀሪዉ ዘመኔ
በተሰጠኝ ቀናት፣
ካንች ጋራ ልኑር
ነፍሴን ላስደስታት፣
የመኖሬን ትርጉም
ባንች አይቻለሁ፣
የልቤ ንግስት ነሽ
ዉዴ እ.ወ.ድ.ሻ.ለ.ሁ !!